Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አንተ የምትወድ በደዌ ኀጢአት ለምትሠቃይ ሰውነቴ ብልሁ ቀሲስ ሆይ መድጎኅኒቷን ፈልግላት ለልሳንኩ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ።
የአባታችን የገብረ መንፈስ ቅዱስ መልክ ለፅንሰትክከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በብሥራተ መልአክ ለተጸነስከው መጸነስና በወርኀ ታኅሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ስለላ ዓለሙ መድኀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ልደት ተርሴስ ግብር እንደገበረ እኔም ፍጹም ልባዊ የሆነ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ ለተኀፅኖትከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የቤተ ክርስቲያን መበራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለአደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ ክቡር አባት ሆይ በጠንካራው የጽድቅ ክንድህ ደግፈህ ያዘኝ እጅግ ጥልቅ የሆነ የፍትወተ ሥጋ ጉድጓድ ልትጨምረኝ ዓለም በፊቴ ወጥመዷን አጥምዳለችና ለዝክረ ስምክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በእንጨት ያይደለ የብርፃኑ ፀዳል እጅግ በሚያበራ ዐምደ እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ ወአኮ ዘፅፅ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኀያል ሰዋቄ ትንቱናን እምዳኅፅ ለዝክረ ስምከ ሠናየ ዜና ወድምፅ ኢትዮጵያ ትሴብሕ ወትዜምር ግብፅ ሰላም ለሥእርተ ርእስከ በቅብዐ ሃይማኖት ጥሉል ወለርእስከ ሰላም በመልዕልተ ክሣድ ትኩል ገብረ መንፈስ ቅዱስ አልጥፕስስ ውስተ እዝንየ እንዘ ትብል ኀበ ምድረ ሣህል እንተ አጥረይክዋ በገድል ምስሌየ ይኩን ዘዚአከ ክፍል ሰላም ለገጽከ ዘያበርህ ምስብዒተ እምብርፃነ ፀሐይ ዘይኬንን ወዘይመልክ መዐልተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ባፅል እንተ ትዘሩ ምጽዋተ ምስሌከ እትቀበል መርዓዌ አመ ይመጽእ ሌሊተ እማኅቶትከ ሀበኒ ማኅቶተ ሰላም ለቀራንብቲከ ሥርግዋተ ሞገስ ወጸጋ ወለአዕይንቲከ ሰላም ዘተብህሳ ማኀትወ ሥጋ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስቡሕ ማእከለ ስቡሐን እንግልጋ ደይ ውስተ ልብየ ለአእምሮትክ ሕጋ እእምሮትየ እስመ ኮነ ንትጋ መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፌፌፌርር ብርሃን ለተቀረፀ ስም አጠራርህ ሰላም አእላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ በኀጢአት ድጥ ላይ ለመውደቅ የሚፍገመገሙትን በኀያሉ ክንድህ ፈጥነህ የምትደግፍ ነህና በዓለም ላይ መልካም ዝናን ለአተረፈው ስም አጠራርህ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች ግብፅም ትዘምራለች ለስእርተ ርአእስክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በቅበዐ ሃይማኖት ለለሰለሰ ስእርተ ርአስህና በጠፈረ ክሣድህ ላይ ለሚገኘው ርአስህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ በትሩፋተ ገድል በዋጀሀት በመንግሥተ ሰማይ ክፍልህ በዚያ ከኔ ጋር ይሁን ስትል በጆሮዬ ንገረኝ ለገጽክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በመዐልት ላይ ሠልጥኖ ከሚያበራ ፀሐይ ይልቅ ሰባት እጅ ለሚያበራው ሥነ ገጽህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይፁ ምጽዋትን እንደዘር የምትዘራ ለጋስ ባለጸጋ ነህና ሙሽራው ድንገት ሴሊት በመጣ ጊዜ ከአንተ ጋር መብራት አብርቼ እቀበለው ዘንድ ከትሩፋተ ገድልህ የመብራት ዘይት አካፍለህ ስጠኝ ለቀራንብቲክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በቧለሟልነት ጸጋና ግርማ ሞገስ ለተሸለሙ ቀራንብቶችህ ሰላም እላለሁ ለሥጋዊ መድረክ መብራት ለሆኗት ዐይኖችህም ሰላም እአላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ በተከበሩት ጉባዔ መካከል አንተ እጅግ የተከበርክ ነህና የአአእምሮህን ህግ በልቡናዬ ሠሌዳ ላይ ጻፍ አእምሮየ ትክክል ያይደለ ነውና እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰላም ለአዕዛኒከ እለ ያጸምዓ በቅጽበት ጸሎተ ብእሲ ኅዙን ወቃለ ብእሲት ትክዝት ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐሪ ገባሬ መንክራት ዐበይት ዘአንተ ረዳኤ ኩሉ ወጸጋዌ ኩሉ ሀብታት ኅሊናከ በኀቤየ ይጸንዕ ለምንት ሰላም ለመላትሒከ ለአድኅኖ ብእሲ ኅጥእ እንተ እምኔሁ ተውህበ ፈልፈለ ንስሐ አንብዕ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኀያል ዘልማድከ መዊእ አድኅነኒ እግዚኦ እመሥግርተ ሰይጣን ኅቡእ ወእምገፋዒ ለብእሲ ግፉፅ ስላም ሰአዕናፊክ አለ አፄነዋ እምርጉቅ መዐዛ ማርያም ድንግል እ ኑ ትትበደር እምወርቅ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ዘህላዌከ ምጡቅ ዴግኖሙ ለአጽራርየ ሠራዊተ ሰይጣን ውዱቅ እንዘ በቅድሜከ ይረውጽ መብረቅ ሰላም ለከናፍሪክ ወለአፉከ ሰላም ዐቃቤ ሥርዐት ዘሜመ ወማዕጾ ሕግ ዘዐቅም ገብረ መንፈስ ቅዱስ መነኮስ በምግባረ ሠናይ ፍጹም እንበለ ለአእዛኒክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በኀዘን ላይ ያለውን ጸሎትና በትካዜ ላይ የምትገኘውን ሴት የልመና ቃል በቅጽበት ለሚሰሙ አዕዛኖችህ ሰላም አላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ልዩ ልዩ ተአምራትን ከማድረግህ ጋራ መሐሪ እንደመሆንህ ሁሉ ሁሉን የምትረዳ የተለያዩ ስጦታን የምትሰጥ ስትሆን በኔ ዘንድ ልቡናህ ስለምን ይጨክናል ለመላትሒክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ኀጥኡን ስው ለማዳን ከሱ ዘንድ የንስሓ ፅንባ ምንጭ ለሚፈልቅበት ጉንጭህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ጽኑዐን መሰናክሎችን በአሸናፊነት ለመወጣት ልዩ ኀይል ነህና አቤቱ ከሥውር የሰይጣን ወጥመድ ሠውረኝ ከግፈኛ ሰው መገፋትም አድነኝ ለአእናፊክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ንጽሐ ድንግልናዋ የሚያንጸባርቀው የድንግል ማርያምን ንጽሐ ድንግልና ገና በሩቁ ለሚያሻትቱ አእናፎችህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ አነዋወርህ ሉዐላዊ ምጡቅ እንደመሆኑ መጠን የመብረቅን ሠረገላ በፊት ለፊትህ በማስቀደም የዚያን የውዳቂ ጋኔን ሠራዊት ጠላቶቼን ተከታትለህ አጥፋቸው ለክናፍሪከ ወለአፉኩ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከሥነ ሥርዐት ውጭ ላለመናገር ተጠብቆ ለመኖር ሕግን ለአድቋቋሙ ከናፍርህና አፍህ ሰላም አእላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ደ ፎኅጩጩፎጩጭጠጩጭጩቹፍሼፍፍጃጩ መብልዕ ወስቴ እንዘ ትትጋደል በጾም ነጺራ ትዕግሥተከ አንከረት ገዳም ሰላም ለአስናኒከ በሩዐ ኀጢአት እለ ኢፀርሳ እምሀይክ መብልዕ ምድራዊ እስመ ፍጹመ ተግኅሣ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቅ ቀናዬ አናብስት ስሳ ለነፍስየ መፍቀሪትከ እንተ አድወያ አበሳ ኬንያ ቀሲስ አስተዳሉሱ ፈውሳ ሰላም ለልሳንከ ጽድቀ ሃይማኖት ዘነበበ ወለቃልከ ሰሳም እንተ ያቀልል ዕፀበ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለከ መንግሥተ ሰማያት ተውህበ እስመ ኮንከ አባ ከመ አርዌ ምድር ጠቢበ ወበይዋሄክ ተመሰልከ ርግበ ሰላም ለእስትንፋስከ ሱታፌ ማሕየዊ እስትንፋሱ ልሳነ ዕፍረት ጳውሎስ ፈዋሴ ዱያን በጽንፈ ልብሱ ገብረ ኢየሱስ ክርስቶስ ወገብረ ቅዱስ መንፈሱ ይቶሳሕ በንፍሐትየ ለእስትንፋስከክ ጢሱ ከመ ያንጽሐኒ ምግባረ ሠናይን አጠናቀህ የያዝህ ፍፁም መነኩስ አንተ ያለ እህል ውሀ ተጋድሎህን ስታካሂድ ተመልክታ የነበርክባት ገዳም ወይም ጭው ያለችው በረፃሣፃ ትዕግሥትህን ፈጽማ አደነቀች ለአስናኒከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በንጢአት መጥረስ ላልጠረሱ አስናኖችህ ስላም እላለሁ የምድራዊ መብልን አጣጥሞ ከማላመጥ ፈጽመው የተወገዱ ናቸውና ክቡሩ አባት ሆይግሩማን አናብስትን በሥልጣንህ ሥር አውለህ የምትገዛ ነህና። ስለዚህም የአባታችን የአባ ዮሐንስ ሐዜቂር የፍቅርና የትሕትና ሥርዐት በአንተ ላይ ተፈጸመ ለአንግድዐከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፅውቀትና ጥበብን በማስገኘት ከሕፅንህ ጋር ትክክል ለሚሆን እንግድዐህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ከፍትወታት ኀጣውእ ተጋዳዮች አባቶች በከፍተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለህ በነፋስ ክንፍ ተጭነህ ትበራለህና ደመናም የጫማህ መረገጫ ነውና ለአዕዳዊክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የክርስቶስን የምሥጋና መሥዋዕተ ተርባንን ለዳሠጮሠ ለአንተ ለካህኑ እጆች ሰላም አላለሁ ክቡሩ አባት ሆይከተከበረው ወገን የተገኘ ቀሲስና ከተባረከው ዘር የተገኘ ዲያቆን አሜን አሜን እያልኩ በአንተ እጅ ንጹሕ ቀተሩርባንን መቀበልን ማን በከፈለኝ ለመዛርዒከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፈጽመው ለማይለያዩና ለማይነጣጠሉ ኩርናፅህና መዝራዕትህ ሰላም አእላለሁ ክቡሩ አባት ሆይፁ የልዑል አግዚአብሔር ዐቃቤ ሕግ ዐዋቂ ብልህ ነህና ሕንፃውና ምርጉ ከፈረሰ ዘንድ የነፍሴን አዳራሽ በቅድስና ጌጥ አስጊጠህ አሳድስልኝ ሰብፁዐት አመታቲከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከብፁዐት መዳፎችህ ጋር በማስተባበር ለተመሰገኑ ክናዶች ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ በጧት ገሥግሠው ወደ አንተ ከመጡት እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ መ ውስተ ዐጸድክከ ለዘተቀነይኩ ሠርከ ውሂበ አስብየ አቅድም ኢይቢት ኃቤክከ ሰላም ለአዓብዒከ ወለአጽፋሪከ ከዘእድ እለ አብርሁ ለጸሎት አምሳለ ማኅቶት ዘነድ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በርኅራዔከ ፍድፉድ መዝገብየ አመ ዘረውኩ በኀሚሠ ምኑን መፍቅድ አባ ተወከፈኒ ለኅርቱም ወልድ ሰላም ለገቦክ ዘተሰርገወ አክናፈ ወኢፈተወ መንጸፈ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስምከ ኀበ ዓምደ ብርፃን ተጽሕፈ ምስሌከ ጸሐፍ በህየ ስመ ዚአየ ግዱፈ መላእክተ ሰማይ ኩሎሙ ያንብብዋ ዘልፈ ሰላም ለከርሥከ ዘኢተሴሰየ ኅብስተ አኮ ኅብስተ ምድራዌ እንተ ያመጽእ ሐኬተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኩሉ ይንዕዱከ ክሥተ ብርሃነ ለዕውራን ወለሐንካሳን ፍኖተ ወለበሐማን ቃለ ዘኮንኮሙ አንተ ሰላም ለልብከ እምፍኖተ በቀል ዘርኅቀ ብርፃነ ጥበቡ ሰክርስቶስ እስመ በኀቤሁ ሠረቀ ገብረ መንፈስ ሠራተኞች ይልቅ እኔ ከረፈደ በኋላ በሥራ ቦታህ ተቀጥሬ ለምሠራ አገልጋይህ በአንተ ዘንድ ሳታውል ሳታሳድረ ዋጋዬን በቅድሚያ ለመስጠት ስጦታህን አስቀድም ሰአጸብዒከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በጸሎት ጊዜ እንደ ፋና መብራት ለሚያበሩ ጣቶችህና አጽፋሮችህ ሰላም አላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ለተናቀ ሥጋዊ ፈቃድ ንብረቴን ብበትንና ባጠፋ አባት ሆይ አንተ በቸርነትህ ብዛት እኔን ጐስቋላውን ልጅህን ተቀበለኝ ሰገቦከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ምንጣፍን ለማይፈልግ በአክናፍ ለተሸለመው ጐንህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ስምህ በሰማያዊ ዐምደ ወርቅ የተጻፈ ነውና የሰማይ መላእክት እያዩ ዘወትር ያነቡት ዘንድ ተገድፎ እንዳይቀር የኔንም ስም ከአንተ ስም ጋር በዚያ ጻፍልኝ ሰከርሥ ከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስንፍናን የሚያመጣ ምድራዊ ኅብስትን ያይደለ ሰማያዊ ኅብስትን ለተመገበ ከርሥህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ሁሉ በግልጽ ያከብርሃል ሁሉም ያደንቅፃል ለዕውራኖች ብርሃናቸው ለሐንካሶች ምርኩዛቸው ለማይሰሙትም የመስሚያ ቃለ ድኅንፃቸው ሆነፃሃልና ሰልብከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከቂም በቀል ለራቀ ልቡናህ ሰላም እላለሁ የኢየሱስ ክርስቶስ የጥበቡ ብርሃን በሱ ዘንድ እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ደደደ ቅዱስ ኢይኩን ለጸላእትየ ስላቀ መሐረኒ ሕገ ትሕትና ዘያፈሪ ጽድቀ ትዕቢትስ ሰይጣነ አውደቀ ሰላም ለኩልያቲከ ዘተቀደሳ ወተባረካ እምኩልያተ በግዕ ወጠሊ መሥዋፅተ ቀዳሚት ፋሲካ ለማኅደርነ ዘበምድር ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስርግወ ዋካ አምአመ ተነሥተ ሕንፃሃ ወአንተልቀለ መድረካ ሕንጽ ላቲ በሰማይ ታዕካ ሰላም ለኅሊናከ ዘንጹሕ እምነውር ገብረ መንፈስ ቅዱስ ነጋዲ በዓለ ምናናት አሥር ኀበ ጫመክ ንሥአኒ ወአትልወኒ በድኅር ለዘተመሰልኩ በአርአያ ሐካይ ገብር ወርቀ እግዚኡ ዘንብአ በምድር ሰላም ለአማዑቲክ ወለንዋይከ ዘውስጥ ከመ ንዋየ ዝ ዓለም ዘኢይትረከብ በሜጥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምዑዝ ዕፍረተ መዐዛ ጽዑጥ በቅድመ ጴጹናከ ዘበአንፈ ኩሉ ሥዉግኅግ ከንቱ ሰሊክ ወምትን ተጐስጥ አንጸባርቋልና ክቡሩ አባት ሆይ ለጠላቴ መሳቂያና መሣለቂያ እንዳልሆን ጽድቅን የሚያስገኝ የትሕትናን ሕግ አስተምረኝ ትዕቢት ሰይጣንን ከውርደት ላይ የጣለ ነውፍ ለኩልያቲከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከቀድሞው የኦሪት የፋሲካ በዓል ከበግና ከፍየል ኩልያት ከሚቀርበው መሥዋዕት ይልቅ ለተቀደሱትና ለተባረኩት ኩልያቶችህ ሰሳም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ብርፃንን የተጐናጸፍክ እንደመሆንህ መጠን ምድራዊ አዳራሻችን ሕንዓዋ ከፈረሰ መሠረቷም ከተነዋወጸ ዘንድ በሰማያዊት ሀገር መሠረቷን አጽንተህ ግብረ ሕንፃዋን አሣምር ለኅሊናክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ነውር ነቀሩ ሰሌለበት ኅሊናህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ የባለ አሥር ሺህ መክሊተ ወርቅ ባለቤት ትጉህ መንፈሳዊ ነጋዴ ነህና የጌታውን ወርቅ በምድር ሳይ የቀበረ በዚያ በስነፉ አገልጋይ የተመሰልኩ እኔን አገልጋይህን ጌታህ በሾመህ ቦታ ከኋላህ አስከትለኽኝ ተጓዝ ለአማዑቲከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እንደዚህ ዓለም ንብረት በገንዘብ ተገዝቶ ለማይገኝ ውስጣዊ ሰውነትህና አማዑትህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ መዐዛው ጣፋጭ የሆነ መልካም ሽቱ ነህና የአንተ ጹና መዐዛ በሚሸትበት አካባቢ ሁሉ ሌላው ሽቱ ዋጋ የሌለው ክንቱ ነው እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ ሰላም ለሕንብርትከ ውስተ ሰሌዳ ከርሥ ዘተስዕለ ዘርእስ ወዘእግር እንዘ ያኤምር ማእክከለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኀቤከ እለ አጥብዑ ስኢለ ነዳያ ምድር ይረክቡ ብዕለ ወርጉባን ይጸግቡ እክለ ሰላም ለሐቋከ ዘኢቀነተ ዐዲመ እንበለ ሠቀ ጸጉር ገዚፍ ወሐብለ መከራ ማሕምመ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መምህር ከዘታስተበቱዕ ሰላመ መሀረኒ አባ ወጸግወኒ ፍጽጹመ ሠናየ ግዕዘ ወቃለ ጥዑመ ሰላም ለጸዘጐያጺከክ ለመቅደሰ ነፍስከ አፅማዳ ወለአብራኪከ ሰላም እለ ሰጊደ ለመዳ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡየ በእንተ ማርያም ወበእንተ ወልዳ አመ ዕለተ ቅስት ወሰዐተ ግሩም ፍዳ ነፍስ ዚአየ ተቤዘው አምዕዳ ሰላም ለአፅጋሪክ አለ ኢሖራ በፍናዊፃ ለዛቲ ዓለም ዘእበድ ጥበባቲዛ ለኢትየጵያ ምድርነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያፃ ውስተ ገጸ ኩሉ ደወላ ዜና ነገርከ በጽሐ ደየሸሀ ለሕንብርትክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከእግር እስከ ራስህ ባሉት ሕዋሳቶች በሚገኝ በስሌዳ ከርሥህ ላይ ለተቀመጠ ሕንብርትህ ለላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ወደ አንተ አጥብቀው የሚለምኑ የምድር ነዳያን ሁሉ ብልጽግናን ያግኙ የተራቡትም በእህል በረከት ይጥገቡ ቋ ለሐቋከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከመከራና ከሕማም ሀብል እንዲሁም ከግዙፍ የፀጉር ዝናር በስተቀር የቆዳ ዝናር ላልታጠቀ ወገብህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ አማልደህ ሰላምን የምታሰጥ ታላቅ መምህር ነህና አባት ሆይ መልካሙን ጠባይና ጣፋጩን የአነጋገር ሥነ ምግባር አስተምረኝ ሰአተያጺክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ለመቅደስ ሰውነትህ ዐምድ ለሆነው አቁያጽህና ስግደት የዘወትር ግብራቸው ለሆነ አብራኮችህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ስለ እመቤታችን ማርያምና ስለ ተወደደው ልጆዋም ብለህ ከዚያ እጅግ ከሚያስፈራና ከሚያስጨንቅ ሰዐት ነፍሴን ሰውነቴን አድናት ወ ለአዕጋሪከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ መመሪያ ጥበቧ የስንፍና የሆነ በዚህች ዓለም ጐዳና ላልተጓዙ እግሮችህ ሰላም አእላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሐዋርያዋ አንተ ነህ እኮን በአውራጃዋ ሁሉ ዜና ትሩፋትህ እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ደ ወእስከ ጽንፋ ለምድር ነቢብከ ተሠራጭቷልና እስከ ምድርም በጽሐ ዳርቻ ሁሉ ትምህርተ ዛይማኖትህ ሰላም ለሰኩናከ ቀሪበ ኢክህሉ ስነ ዲያብሎስ አርዌ ለሰኩና አዳም ዘአሩሰሎ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተሀሉ ክርስቶስ መንገለ ሀሎ ወጻእከ እምትዕይንት እንዘ ትጸውር መስቀሎ ተዘኪረከ ለጳውሎስ ቃሉ ሰላም ሰመከየድከ ህየንተ አሣዕን ዘገብራ ሠረገላ ጸሎት ኅብእተ ዘኢያስተርኢ ገጸ ኀሠራ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቦሎሙ ለሰማያውያን ሐራ ያንብቡ ሊተ ዘጸሐፍኩ መጽሐፈ ማኅሌት ነክከራ ለፃርያም ምእመን ገብራ ሰላም ሰአፃብዒከ ወለአጽፋሪከ አሠርቱ ዘመንገለ የማን ቱ ወመንገለ ጸጋም ኀምስቱ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡየ እስከ እትመየጥ ለአሥምሮቱ ሰአሎ ለአምላክኮ ኢይንሥአኒ በከንቱ እስመ ተዐጋሚ ወብዙኅ ምሕረቱ ሰላም ለቆምክ ዘእንበለ ያብጽሕ አቅሞ ለዘመደ ብርፃን አቡከ ከመ ቆመ መልአክ እንተ ገረሞ ገብረ ተዳርሷልና ድ ለሰኩናከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የአዳምን ሰኩና ያቆሰለ የእባብ ዲያብሎስ የተንኩሉ መርዝ ሊቀርበው ላልተቻለው ሰኮናህ ሰላም እላለሁ። በጫማ ፋንታ ሥውር የሆነች ፍለጋዋ የማይገኝ የጸሎትን ሠረገላ ለተጫሙ ጫሞችህ ሰላም እላለሁ ካቡሩ አባት ሆይ እኔ የማርያም ታማኝ አገልጋይዋ የጻፍኩትን የምሥጋና ደብዳቤ ያነቡልኝ ዘንድ ለሰማያውያን መላእክት አስታውሰህ ንገርልኝ ወ ለአጻብዒከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሳአግር ጣቶችህና በግራ በቀኝ ለሚገኙ ዐሥሩ አጽፋሮችህ ሰላም አእላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ እግዚአብሔርን ዶስ ወደማሰኘት ፊቴን እስክመልስ ድረስ ፈጥኖ እንዳይጠራኝ አምላክህን ማልድልኝ ለምንልኝ እሉ ምህረቱ የበዛ ፍጹም ታጋሽ ነውና ወጁ ለቆምኩ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ገና መጠትን ሳያደርስ አባትህ ዘመደብርሃንን እንደ መልአክ ቁመና ለአስደነቀው አካለ ቆምህ ሰላም እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ መንፈስ ቅዱስ ኅብአኒ እምሰዐተ በቀል ወተቀይሞ ቅድመ ገጸ ክርስቶስ ፈጣሪ ሶበ ያዜክር ቀዊሞ ሰማዕት ደሞ ወጻድቅ ጾሞ ሰላም ለመልክእከ ሞገስ ጽጌሁ ዘአዋክየ አስመ ተቀብዐ ወነሥአ እምጳራቅሊጦስ ላህየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምድራዊ እንተ ትንን ሰማየ ስብሐቲከ በእንተ ዝንቱ ይነግር አፉየ ወእገኒ ለክ በኩሉ ልብየ ሰላም ለፀአተ ነፍስከ ከመ ትረሲ ህላዌ ኀበ ኢይሰማዕቦቱ ዜና ሞት ወዝክረ ደዌ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንተ ዘገዳማውያን ሠርዌ ወረዱ ጊዜ ሞትከ ዑጽፋነ ጽዱል ሥርጋዌ ከመ ይትቀበሉ ኪያክ መርዐዌ ሰላም ለበድነ ሥጋኮ ብርፃነ ሰማይ ዘዐገቶ እለ ያዕቆብ ወዮሴፍ እስከነ ፈርሁ ቀሪቦቶ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ባዕል ለዝ ብዕልከ ዘያሰትቶ ኀያል ብእሲ ይንሳእ ሚመቶ ወበዐለ ዕዳ ይበርብር ንዋዮ ወቤቶ ሰላም ለግንዘተ ሥጋክ ክብር እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ በፈጣሪ ክርስቶስ ፊት ቆሞ ሰማዕት ደሙን ጻድቅም ጾሙን በሚያሳስብበት ጊዜ ከዚያች ከቂምና ከበቀል ሰዐት ሠውረኝ ያብ ለመልክአእኪ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ደም ግባቱ ለሚያንፀባርቅ ሥነ መልክህ ሰላም እላለሁ ቅብዐ መንፈስ ቅዱስን ተቀብቷልና ክቡሩ አባት ሆይ አንተ ምድራዊ ስትሆን ሰማይን ትገዛለህና ስለዚህ ነገር እንደበቴ ምሥጋናህን ይናገራል በፍጹም ልቡናየም ለአንተ እገዛለሁ ቋ ሰፀዐተ ነፍስኬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አነዋወሯ የሞት ድምፅ ከማይሰማበት የሕማም ዜና የማይነገርበት ቦታ ለሚሆን ፀዐተ ነፍስህ ሰላም እላለሁ። ክቡሩ አባት ሆይ የገዳማውያን መነኮሳት አለቃቸው እንደመሆንህ በብርፃናት ፀዳል የተሸለሙ መላእክት ሙሽራው አንተን ይቀበሉ ዘንድ ከላይ ከሰማይ ወረዱ ለበድነ ሥጋኬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ያዕቆብና ዮሌፍ ወደሱ ለመቅረብ እስኪፈሩ ድረስ በሰማይ ብርሃን ለተከበበው በድነ ሥጋህ ሰላም እላለሁ ክቡሩ አባት ሆይ ይህን መንፈሳዊ ብልጽግናህን የሚያቃልል ቢኖር ኀይለኛ ጉልበተኛ ሹመቱን ይቀማው ባለዕዳም ቤቱን ንብረቱን ይበርብረው ዳዓ ሰግንዘተ ሥጋክ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ክብር ምሥጋና ለተገባው እሸክኳሃ እርከ ዩ መልክዐ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ግእዝና አማርኛ መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወስብሐት ዘሎቱ መጽሐፈ ገድልክሰ ይነግር ዜና ኩነቱ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሊተ ይመስለኒ ባሕቱ ግንዘተ ሥጋክ በእደ መላእክት ውእቱ እንዳኢ እግዚአብሔር የአምር ባሕቲቱ ሰላም ለመቃብሪክ ዘኢተከሥተ ለባፅድ ከመ መቃብሩ ሰለሙሴ ወልደ ዮካብድ ዜና መቃብርከሰ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀማሜድ ቦ ዘይቤ በኢየሩሳሌም ዐጸድ ወቦ ዘይቤ ሀለወ በከብድ ዝ ውአቱ ጊዜ ባርኮት ወጊዜ ተወክፎት ናሁ እስመ ወጢንየ ፈጸምኩ ድርሳነ መልክእከ በበጾታሁ ገብር መንፈስ ቅዱስ በለኒ እመ ተሰወረኒ እምቃላቲሁ አልቦ ሕጹጽ እምኔሁ ወኢውሱክ ዲቤሁ ሠናይ ውእቱ ኩለንታሁ ሯወወጩሯቹፍቹፍቹ።